ፋሲል መዋኛ
የፋሲል መዋኛ በጎንደር ከተማ ከፋሲል ግቢ 2 ኪሎሜተር በስተ ሰሜን ምዕራብ ርቆ የሚገኝ፣ በአጼ ፋሲለደስ ዘመን ተሰረቶ የነበረው የመዋኛ ስፍራ ነው። በመዋኛ ስፍራው መካከል ላይ ያለው ባለ ሁለት ፎቅ ቤት የአጼ ፋሲል መኖሪያ እንደነበር ይገመታል። በአሁኑ ዘመን፣ ለጥምቀት በዓል የሚያገለግል ሲሆን ውሃ በምድር ውስጥ በተቆፈረ ቦይ ከቀሃ ወንዝ ያገኛል። በድሮ ጊዜ በአየር በተነፋ አቅማዳ እየተንሳፈፉ ሰዎች ይዝናኑ እንደንበርና ሁልጊዜም በውሃ የተመላ እንደነበር ይነገራል። ከአጠገቡ፣ በስተምስራቅ፣ የአጼ ፋሲለደስ ፈረስ የነበረው የዞብል መቃብር ይገኛል።
About ፋሲል መዋኛ
ፋሲል መዋኛ is a heritage place in ጎንደር, Gondar. The nearest heritage places are ፋሲለደስ ጥምቀተ ባህር (40 m east), ደብረ ፀሐይ ቍስቋም (1.2 km north-west) and Qusquam (1.4 km north-west). It is one of 13 heritage places in the Gondar passport of Via Nostalgia, which you can walk to and stamp.
Photo: A.Savin, FAL, via Wikimedia Commons.
Near ፋሲል መዋኛ
- ፋሲለደስ ጥምቀተ ባህር, 40 m east
ደብረ ፀሐይ ቍስቋም, 1.2 km north-west
Photo: A.Savin, FAL- Qusquam, 1.4 km north-west
- ራስ ግምብ, 1.6 km east
Bakaffa's Palace, 1.6 km south-east
Photo: A.Savin, FAL
Mentewab's Palace, 1.7 km south-east
Photo: Sailko, CC BY 3.0- Fasiladas' Archive, 1.7 km south-east
- Dawit's Hall, 1.7 km south-east
On these adventures
- Every place in Gondar, 13 stops
Good to know
Where is ፋሲል መዋኛ?
ፋሲል መዋኛ is in ጎንደር, Gondar, Ethiopia.
What is near ፋሲል መዋኛ?
ፋሲለደስ ጥምቀተ ባህር, 40 m east, ደብረ ፀሐይ ቍስቋም, 1.2 km north-west and Qusquam, 1.4 km north-west.
Sources: Wikipedia, Wikidata Q770886.
Via Nostalgia Adventures: walk to heritage places, stamp your passport, follow trails, rivers and lakes.